Get Mystery Box with random crypto!

ማሳሰቢያ በአዲስ አበባ ከተማ በተመረጡ ክፍለከተሞች እና ወረዳዎች ውሃ በከፊል ስለሚቋረጥ ቅድመ | Muktarovich Ousmanova

ማሳሰቢያ
በአዲስ አበባ ከተማ በተመረጡ ክፍለከተሞች እና ወረዳዎች ውሃ በከፊል ስለሚቋረጥ ቅድመ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ስለማሳሰብ
#አዩዘሀበሻ
ነገ ቅዳሜ መጋቢት 14 እና እሁድ መጋቢት 15 እንዲሁም ከመጪው ሳምንት ቅዳሜ መጋቢት 21 እና እሁድ መጋቢት 22 በለገዳዲ የሚገኘው የውሃ ማጠራቀሚያ ገንዳ አጠባ ስለሚከናወን በሚከተሉት ክፍለከተሞች
በየካ ክፍለከተማ ከወረዳ 1-13
በቂርቆስ ክፍለከተማ ከወረዳ 1-8
በአራዳ ክፍለ ከተማ ከወረዳ 1-10
በጉለሌ ክፍለከተማ ከወረዳ 1-10
በቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 1፣2፣4፣6፣7፣11
በለሚኩራ ክፍለከተማ ወረዳ 3፣5፣8፣9
እና 10
በልደታ ክፍለከተማ ወረዳ 5፣6፣7፣9 በከፊል ውሃ ስለሚቋረጥ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ማለቱን አዩዘሀበሻ ከከተማው ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ያገኘው መረጃ ያሳያል(አዩዘሀበሻ)።
ጥቆማ
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ፈጣን እና ያልተሰሙ መረጃዎችን ያግኙ፣ከስር ባለው ሊንክ join አድርጉ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial