Get Mystery Box with random crypto!

ኢማም አር-ራዚ እንደሚሉት ... የሕመምተኛው ሁኔታ መጥፎ መኾኑን የሚያውቅ ቢሆንም እንኳን ሐኪም | ABX

ኢማም አር-ራዚ እንደሚሉት ...

የሕመምተኛው ሁኔታ መጥፎ መኾኑን የሚያውቅ ቢሆንም እንኳን ሐኪም የኾነ ሰው ለሚያክመው ሰው ተስፋ መስጠት ይኖርበታል።
አንዳንድ ጊዜ ሰውነት ለጥሩ ቃላቶች ሳይታሰብ እጅግ አዎንታዊ ምላሽ የሚሠጥበት ሁኔታ አለ።

አንዳንድ አገራት በፕሪስክሪፕሽናቸው ግርጌ ጥሩ ጥቅሦችንና መልዕክቶችን በመፃፍ ለህመምተኛ ተስፋ ይሠጣሉ። በአካል ከመዳን በፊት በሥነልቦና መዳን ትልቅ ነገር ነው።

~ አላህ እንድንም በሽታ አልፈጠረም መድኃኒት የፈጠረለት ቢሆን እንጂ ።

~ ኢንሻአላህ በቅርብ ጊዜ ዉስጥ ይድናሉ።
~ ከበሽታም እዝነት የኾነ አለ አብሽሩ።
~ አላህ እያለ የምን ሐዘን!
~ አማኝ በሚወጋው እሾህ እንኳ አላህ ዘንድ ምንዳ አለው።
~ የሚሆነው ነገር ሁሉ በአላህ ፈቃድና ዉሳኔ ነው።
~ መታመማችሁ ላለመስገዳችሁ ምክንያት ሳይሆን ይበልጥ ወደ አላህ የምትቃረቡበት አድርጉት።
~

http://t.me/MuhammedSeidABX