Get Mystery Box with random crypto!

እኔ ገና ነኝ አልደረስኩም ብዬ ከሆነ ቦታ ለመድረስ አልማለሁ። ግና እኔ ካለሁበት ለመድረስ የሚያስ | ABX

እኔ ገና ነኝ አልደረስኩም ብዬ ከሆነ ቦታ ለመድረስ አልማለሁ። ግና እኔ ካለሁበት ለመድረስ የሚያስቡ ከኋላዬ ብዙ ሰዎች እንዳሉ አውቃለሁ።

ጌታዬ በየሕይወት እርከኖቼ ሁሉ አንተን እያስታወስኩ፣ ፀጋህን እያመሰገንኩ የምኖር አድርገኝ።

http://t.me/MuhammedSeidABX