Get Mystery Box with random crypto!

ከፊት መሆንን የመረጠ ሰው ክብሩንና ሥሙን ለመመጽወት ከወዲሁ መዘጋጀት አለበት። ምክንያቱም ሰዎች | ABX

ከፊት መሆንን የመረጠ ሰው ክብሩንና ሥሙን ለመመጽወት ከወዲሁ መዘጋጀት አለበት። ምክንያቱም ሰዎች ሁሉ እሱ በሌለበት ጉዳይ ጭምር ድንጋይ እያነሱ ይወረዉሩበታል፣ ያሙታል፣ ይሰድቡታል።
በዚሁ ሁሉ ላይ ታግሶ ነው ከሰው ፊት መቆም የሚችለው።

ኢማም ኢብኑል ቀይም ናቸው ይህን ያሉት።

http://t.me/MuhammedSeidABX