Get Mystery Box with random crypto!

ሌባ ቢለብሰው ኒቃብ ምን አጠፋ! ሙናፊቅ ቢሰግደው ሶላት ምኑ ከፋ! አጭበርባሪ ቢያሳድገው ፂም ምን | ABX

ሌባ ቢለብሰው ኒቃብ ምን አጠፋ!
ሙናፊቅ ቢሰግደው ሶላት ምኑ ከፋ!
አጭበርባሪ ቢያሳድገው ፂም ምን አጎደለ!
አታላይ ቢያሳጥረው ሱሪ ምን በደለ!
ዐረቄ ቢጨመቅበት ገብስ አይወቀስም፣
ጃሂል ቢያሸብርበት ኢስላም አይኮሰስም።

ዲኑን እና ምልክቱን ሳይሆን አጥፊ ሰዎችን ብቻ ነጥላችሁ ተቹ።

http://t.me/MuhammedSeidABX