Get Mystery Box with random crypto!

የዉስጥ ሰላማችሁ ይረጋገጥ ዘንድ ሁለት ነገሮችን አድርጉ። አንደኛ ፥ ለተራ ነገሮች አትጨነቁ ፣ ሁ | ABX

የዉስጥ ሰላማችሁ ይረጋገጥ ዘንድ ሁለት ነገሮችን አድርጉ።
አንደኛ ፥ ለተራ ነገሮች አትጨነቁ ፣
ሁለተኛ ፥ ዱንያ ላይ ነገሮች ሁሉ ተራ ነገሮች መሆናቸዉ እወቁ። ዱንያ ከነምናምኗ አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ያህል ክብደት የላትም።

http://t.me/MuhammedSeidABX