Get Mystery Box with random crypto!

ሴት የወንድ ልጅ ዘውድ ናት። እናት፣ እህት፣ ልጅ፣ ሚስት ... በዓለም ላይ ትላልቅ የሚባሉ ሰዎች | ABX

ሴት የወንድ ልጅ ዘውድ ናት። እናት፣ እህት፣ ልጅ፣ ሚስት ...
በዓለም ላይ ትላልቅ የሚባሉ ሰዎች፣ ዓሊሞች ጭምር በአብዛኛው ያደጉት በእናቶቻቸው እጅ ነው ይባላል። ጀግኖችን የምትወልድ፣ መሪዎችን የምታዘጋጅ፣ አዋቂዎችን የምታፈራ .. እናት ናት። እናት .. ሴት ልጅ።

እናት ትምህርት ቤት ናት። ሴት ልጅን ማብቃት ትውልድን ማብቃት ነው።
ለዚህም ነው ወደፊት ጥሩ እናት ይሆኑ ዘንድ ሴት ልጆቻችንን ከወዲሁ በዲን እና በጥሩ ሥነምግባር ማሳደግ የሚገባን። ሁለት ሦስት ሴት ልጆችን ተንከባክቦ አሳድጎ ለቁምነገር ያበቃ የቂያማ ቀን ከእሳት ግርዶ ይሆኑለታል።

http://t.me/MuhammedSeidABX