Get Mystery Box with random crypto!

ላንተ ያማ አንተንም ዞር ብሎ ያማል፣ ወዳንተ ነገር ያመጣ ካንተም ነገር ይወስዳል፣ የሌላውን ቻት | ABX

ላንተ ያማ አንተንም ዞር ብሎ ያማል፣
ወዳንተ ነገር ያመጣ ካንተም ነገር ይወስዳል፣
የሌላውን ቻት ላንተ ያሳየ ያንተንም ቻት ለሌላው ያሳያል፣
በነገራችሁ ዉስጥ ሁሉ በቻላችሁ መጠን አላህን ፍሩ፣
ለመሰለል ሳይሆን ለመማማር ተመካከሩ።


http://t.me/MuhammedSeidABX