Get Mystery Box with random crypto!

ነጭ ሳንቲም ለጥቁር ቀን እንዲል አባባሉ የሰላምና የደስታ ምንጭ ነው ብላችሁ ገንዘባችሁን ትጠብቃላ | ABX

ነጭ ሳንቲም ለጥቁር ቀን እንዲል አባባሉ
የሰላምና የደስታ ምንጭ ነው ብላችሁ
ገንዘባችሁን ትጠብቃላችሁ ትንከባከባላችሁ አይደል?
እውነቴን ነው የምላችሁ
የቤታችሁ ዋና የደስታ ምንጭ ግን ሚስታችሁ ናት፣
እሷ ናት ሰላም የምትሰጣችሁ የምትነሳችሁ፣
ከሰው ከተጣላህ ወደ ቤትህ ትገባለህ፣
ከሚስትህስ ከተጣላህ ወየት አባህ ትሄዳለህ?

http://t.me/MuhammedSeidABX