Get Mystery Box with random crypto!

ሕይወት ዋጋዋ ዉድ ነው፣ አላህ ምድር ላይ ያስገኘን ለተራ ጉዳይ አይደለም፣ ያልሆኑ ሪሌሽኖችን ጨክ | ABX

ሕይወት ዋጋዋ ዉድ ነው፣ አላህ ምድር ላይ ያስገኘን ለተራ ጉዳይ አይደለም፣ ያልሆኑ ሪሌሽኖችን ጨክናችሁ አቁሙ፣ በሞቱ ህልሞች ላይ መሠረታችሁን አትገንቡ፣ የማይረቡ ጓደኝነቶችን ቁረጡ፣ በተራ ፊልሞችና መጽሐፎች ጊዜያችሁን አታቃጥሉ፣ ከማይመጥኗችሁ ሰዎች ጋር አትዋሉ፣ ቁምነገር በማይገኝባቸው ቦታዎች ላይ አትገኙ፡፡

እነኚህ ነገሮች ሁሉ ከዕድሜያችሁ ይቆርጣሉ፣ ከሕይወታችሁ ይቀንሳሉ፡፡ መኖራችሁ ካልቀረ ኮስተር በሉ፡፡ እውነተኛ ሕይወት ኑሩ፣ በፍቅር የተሞላ፣ በቁምነገር የታጀበ ሕይወት፡፡

መሳአል ኸይር


http://t.me/MuhammedSeidABX