Get Mystery Box with random crypto!

አንደኛው ናይት ክለብ ውስጥ ሞተ፣ ሁለተኛው መስጂድ ውስጥ ሞተ። የመጀመሪያው ሊዘፍን ሳይሆን ሊመክ | ABX

አንደኛው ናይት ክለብ ውስጥ ሞተ፣
ሁለተኛው መስጂድ ውስጥ ሞተ።
የመጀመሪያው ሊዘፍን ሳይሆን ሊመክር ነበር የገባው ።
ሁለተኛው ሊሰግድ ሳይሆን ጫማ ሊሰርቅ ነበር የገባው።
እኛ ላያቸዉን እናይና የመሰለንን እንናገራለን ።
የልብ አውቃው ጌታ አላህ ግን በኒያቸው መሠረት ይፈርዳል።
ወደርሱ የምንቀርበው ማናችን እንደሆንን አላህ ብቻ ነወ የሚያውቀው።

http://t.me/MuhammedSeidABX