Get Mystery Box with random crypto!

አይጠቅማችሁም፡፡ ቲክ ቶክ ሲቀጠቅጡ መዋል አይጠቅማችሁም፣ ረጅም ሰዓት በማይረባ ቻት ላይም መቆየት | ABX

አይጠቅማችሁም፡፡ ቲክ ቶክ ሲቀጠቅጡ መዋል አይጠቅማችሁም፣ ረጅም ሰዓት በማይረባ ቻት ላይም መቆየትም አይጠቅማችሁም፣ በዩቱዩብ አልባሌ ወሬ ተጠምዳችሁ መዋልም አይጠቅማችሁም፣ ምን አለ ምን ተባለ አይጠቅማችሁም፣ ፋይዳ በሌለው ፊልም ምሽታችሁን ማባከናችሁም አይጠቅማችሁም፡፡
የሚጠቅማችሁ ዲን ነው፣ ቁምነገር ነው፣ ሥራ ነው፣ መማር ወይም ማስተማር፣ መፃፍ ወይም ማንበብ ነው፣ ዕድሜያችሁን ራሣችሁንም ሆነ የሰዉን ልጅ በሚጠቅም ሥራ ላይ ማሳለፍ ነው ፡፡ ለዕድሜያችሁ አስቡ፣ ለጊዜያችሁ ሰስቱ አደራ፡፡ አላህ ይሁነን፡፡

http://t.me/MuhammedSeidABX