Get Mystery Box with random crypto!

ከሷ ተጣልቶ ነው መሰል ሰሞኑን ደግሞ መፃፍ ትቷል። የፍቅርን ኃያልነት አውቃለሁ፣ ግና ሲሄድ የምት | ABX

ከሷ ተጣልቶ ነው መሰል ሰሞኑን ደግሞ መፃፍ ትቷል።
የፍቅርን ኃያልነት አውቃለሁ፣
ግና
ሲሄድ የምትሄዱ፣ ሲቀመጥ የምትቀመጡ፣ በሰው ሳንባ የምትተነፍሱ ልፍስፍሶች አትሁኑ።

ከአላህ ዉጭ ማንም ቢሆን ፍፁም በሆነ መልኩ አንጎላችሁን እንዲቆጣጠር አትፍቀዱ።

http://t.me/MuhammedSeidABX