Get Mystery Box with random crypto!

ተውሒድን አጥብቀህ ካልያዝክ፣ አላህን ብቻ ካልፈራህ ... * የሌሊት ወፍን ትፈራለህ፣ * በቁራ | ABX

ተውሒድን አጥብቀህ ካልያዝክ፣ አላህን ብቻ ካልፈራህ ...

* የሌሊት ወፍን ትፈራለህ፣
* በቁራ ጩኸት ትደነግጣለህ፣
* በጥቁር ድመት መንገድ ትቀይራለህ፣
* በታሰረ ፌስታል ትበረግጋለህ፣
* በጠንቋይ ትንቢት ሰላም ታጣለህ፣
* በመጥፎ ህልም ስትቃዥ ታድራለህ፣

http://t.me/MuhammedSeidABX