Get Mystery Box with random crypto!

እንደው ዝምብሎ ቁርአንን ማንበብ መውደድ፣ ቁርኣንን መክፈት ማብዛት፣ ሳይታሰብ * ኢማንን ይጨምራል | ABX

እንደው ዝምብሎ ቁርአንን ማንበብ መውደድ፣ ቁርኣንን መክፈት ማብዛት፣ ሳይታሰብ
* ኢማንን ይጨምራል ፣
* ቀልብን ያረጋጋል፣
* ዉስጥን ያሰክናል፣
* ደስታን ይሠጣል፣
* ሰላምን ያበዛል፣
* ዕውቀትን ያሳድጋል፣
* ሪዝቅን ያሰፋል፣
*
ቁርአንን ማዘውተር
* ጥበብን ለመማር ፣
* ንባብን ለማዳበር፣
* ቋንቋን ለማሳደግም ይጠቅማል።
በቁርኣን ዉስጥ መኖር
* አዳዲስ መረጃዎችን ያስገኛል፣
* ታሪክን ያሳውቃል።

ከቁርኣን አይራቁ።
ብዙ ያተርፋሉ።


http://t.me/MuhammedSeidABX