Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስተር

የቴሌግራም ቻናል አርማ moe_ethiopia — ትምህርት ሚኒስተር
የቴሌግራም ቻናል አርማ moe_ethiopia — ትምህርት ሚኒስተር
የሰርጥ አድራሻ: @moe_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.03K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-23 16:07:40
ሰበር ዜና የ8ተኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል። ውጤቶን ለማየት ከስር JOIN የሚለውን ይጫኑ!
410 views13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 20:14:29 ሰበር ዜና ስለ 2015 የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል ከስር ትምህርት ሚኒስቴር የሚለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!
151 views17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 20:32:50 ሰበር ዜና ስለ 2015 የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል ከስር ትምህርት ሚኒስቴር የሚለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!
144 views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 08:35:15 ሰበር ዜና ስለ 2015 የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል ከስር ትምህርት ሚኒስቴር የሚለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!
293 views05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 07:30:46 ሰበር ዜና ስለ 2015 የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል ከስር ትምህርት ሚኒስቴር የሚለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!
190 views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:17:12 ሰበር ዜና ስለ 2015 የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል ከስር ትምህርት ሚኒስቴር የሚለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!
137 views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 20:36:46 የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናን ዲጂታላይዝ ለማድረግ/በኦንላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል።

የፈተና አሰጣጡን ሙሉ ለሙሉ አውቶሜት ለማድረግ ከቻይና መንግስት ጋር እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ ጠቁመዋል።

ለፈተናው የሚቀመጡ ተማሪዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በርካታ ታብሌት ኮምፒዩተሮች እንደሚያስፈልጉ ተናግረዋል።

ይሁን እንጂ በኮቪድ-19 ምክንያት አምራች ድርጅቱ ኮምፒዩተሮቹን በተያዘለት ጊዜ ማምረት አለመቻሉን ገልጸዋል።

ኮምፒዩተሮቹ በተያዘላቸው ጊዜ ከደረሱ በቂ ዝግጅት ስለተደረገ የቀጣይ ዓመት ፈተና ኦንላይን እንደሚሰጥ አረጋግጠዋል።

ታብሌቶቹ በሚጠበቀው ጊዜ ካልደረሱ፥ መንግስት የፈተና ስርቆት የሚቀነስበት የተሻለ አሰራር በመከተል ፈተናው ይሰጣል ብለዋል።
@Moe_Ethiopia
@Moe_Ethiopia
1.8K views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ