Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስተር

የቴሌግራም ቻናል አርማ moe_ethiopia — ትምህርት ሚኒስተር
የቴሌግራም ቻናል አርማ moe_ethiopia — ትምህርት ሚኒስተር
የሰርጥ አድራሻ: @moe_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.03K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-10-25 18:50:54 የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ፤ " ፈተና አንፈተንም " ያሉ ተማሪዎች በመደበኛው የፈተና አሰጣጥ በሚቀጥለው ዓመት ፈተና መውስድ  እንደማይችሉ አረጋግጠዋል፡፡

በግል መፈተን እንደሚችሉ ገልጸዋል፡፡

በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና 948 ሺህ 322 ተማሪዎች ተመዝግበው ከ937 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተና መውሰዳቸው ተገልጿል፡፡

በተለያዩ ምክንያቶች ፈተና ያልተፈተኑና በተለያዩ #አደጋዎች ፈተና ላይ ያልተቀመጡ፣ የወለዱ ተማሪዎች #ከአንድ_ወር ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ፈተና ይወስዳሉ ተብሏል።

ከ2 ሳምንት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የተማሪዎች ውጤት ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መገለፁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።
@TIMIHIRT_MINISTER
@TIMIHIRT_MINISTER
10.9K viewsedited  15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 17:50:57
" ውጤት ከሁለት ሳምንት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ይገለጻል።"

የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)


የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አሰጣጥን አስመልክቶ የትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል።

948 ሺህ 322 ተማሪዎች ተመዝግበው ከ937 ሺህ በላይ ወይም 98 በመቶ ፈተናውን መውሰዳቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል።

በተለያዩ ምክንያቶች ፈተናውን ያልወሰዱና በተለያዩ አደጋዎች ፈተና ላይ ያልተቀመጡ እንዲሁም በወሊድ ምክንያት ፈተናውን ያልወሰዱ ተማሪዎች ከአንድ ወር ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ፈተና እንደሚወስዱ ገልጸዋል።

በአራት ዩኒቨርሲቲዎች ከ12 ሺህ በላይ ፈተናውን አንፈተንም ያሉ ተማሪዎች በመደበኛው የፈተና አሰጣጥ በሚቀጥለው ዓመት ፈተና መውስድ #እንደማይችሉ የገለጹት ሚኒስትሩ፤ ነገር ግን #በግል መፈተን ይችላሉ ብለዋል።

የ12ኛ ክፍል ውጤት ከሁለት ሳምንት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ እንደሚገለጽ ተናግረዋል።
@TIMIHIRT_MINISTER
@TIMIHIRT_MINISTER
11.0K views14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 20:07:30 የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና   መጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በመጀመሪያው ዙር ለማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናው ሲሰጥ ካጋጠሙና ከተገለጹ ችግሮች ውጪ ሌላ ችግር አለማጋጠሙን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

የዘንድሮው የፈተና አሰጣጥ ሂደት የፈተና ስርቆት እና ኩረጃን በማስቀረት ሂደት የነበረው አስተዋጽኦ ውጤታማ እንደነበረ ሚኒስቴሩ ጠቁሟል።

የሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ከዛሬ ጀምሮ ወደየመጡበት አካባቢ መመለስ ጀምረዋል።

የፈተናውን አጠቃላይ ሂደት በሚመለከት ዝርዝር መረጃዎችን በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሁለት ዙር በተሰጠው ፈተና ከ900 ሺህ በላይ ተማሪዎች በ130 የፈተና ጣቢያዎች ለፈተና ተቀምጠዋል።
@Timihirt_minister
@Timihirt_minister
12.0K views17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 08:20:14 Social Maths Exam (2015)

በ Quality የተተነሳ

Natural science Practice አድርጉ

65 questions share

https://t.me/+9JBA_D6K3UtjMWU0
22.6K views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 08:16:40 የ2014 ዓ.ም ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሁለተኛ ዙር ተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች የዶርም ምደባ (Dorm Placement) share

https://t.me/+9JBA_D6K3UtjMWU0
14.6K views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 20:50:45 የሲዳማ ክልል ሠላም እና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ ጥዋት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፤ በዋናው ግቢ እና በቴክኖ ግቢ መካከል ያለው የተማሪዎች መሸጋገሪያ ድልድልይ #በመደርመሱ የደረሰውን ድንገተኛ አደጋ በተመለከተ አሁናዊ ሁኔታ ላይ ለደ/ሬ/ቴ/ድ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

እንደ ኃላፊው ማብራሪያ ፦

- አራት መቶ አስራ አምስት (415) ተማሪዎች በድልድዩ ላይ ሆነው ድልድዩ ተደርምሷል።

- የአንድ ተማሪ ህይወት በአደጋው አልፏል።

- በድልድዩ መደርመስ አደጋ ከደረሰባቸው መካከል 310 ተማሪዎች ቀላልና 110 ተማሪዎች ላይ መካከለኛና ከባድ ጉዳት ደርሷል። 20 ተማሪዎች የአጥንት ስብራት ያጋጠማቸው ሲሆን 85 በሚሆኑት ላይ ቀላል አካላዊ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

- ተጎጂዎች  በሪፌራል፣ ያኔት፣ አላትዮን፣ አዳሬ እና ሞቲቴ ፉራ ሆስፒታሎች ህክምና እየተሰጣቸው ይገኛል፡፡
2
በሌላ በኩል ፤ የሲዳማ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ ተማሪዎች ተረጋግተው ወደ ግቢው እንዲመለሱ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን ፈተናውን አስመልክቶ የሚመለከታቸው አካላት የሚሰጡትን መመሪያ እንዲከታተሉ አሳስቧል።

የተማሪ ወላጆችም ተማሪዎችን በማረጋጋት ሂደት ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን የክልሉ መንግስት በጸጥታው ረገድ የሚጠበቅበትን ሁሉ እየተወጣ መሆኑን አስታውቋል።

በተጨማሪ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ የተመደቡ ተማሪዎች በጥዋቱ ያልተጠበቀ አደጋ ምክንያት ለዛሬ የታቀዱትን ፈተናዎች መፈተን እንዳልቻሉ ገልጾ ፤ በሁኔታው ተደናግጠው ከግቢ የወጡም ሆኑ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎች ተረጋግተው ወደነበሩበት እንዲመለሱና ለነገ ፈተና እንዲዘጋጁ አሳስቧል።

@Timihirt_minister
21.8K views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 15:49:02 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ 250 ብር ካርድ
ለወጣ 100 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
149 views12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 21:18:34
የ 50 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው
5' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ100 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ
https://t.me/+_qtrLFfA1y4xM2Zk
361 views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 14:50:07 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ 250 ብር ካርድ
ለወጣ 100 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
922 views11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 13:49:55
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ :-

➤ የመጀመሪያ ዙር (የሶሻል ሳይንስ) ፦

ከመስከረም 26 - 28 (ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ)

መስከረም 29 (ኦረንቴሽን ይሰጣል)

ከመስከረም 30 - ጥቅምት 2 (ፈተና ይሰጣል)

ከጥቅምት 3 - ጥቅምት 4 (ተፈታኞች ወደየአካባቢያቸው ይመለሳሉ)

➤ ሁለተኛ ዙር (የተፈጥሮ ሳይንስ) ፦

ከጥቅምት 5 - ጥቅምት 6 (ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ)

ጥቅምት 7 (ኦረንቴሽን ይሰጣል)

ከጥቅምት 8 - ጥቅምት 11 (ፈተና ይሰጣል)

ከጥቅምት 12 - ጥቅምት 13 (ተፈታኞች ወደየአከባቢያቸው ይመለሳሉ)

(ትምህርት ሚኒስቴር / የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)

ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ለሌሎች ተማሪዎች ያሳውቁ።
@TIMIHIRT_MINISTER
@TIMIHIRT_MINISTER
1.3K views10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ