Get Mystery Box with random crypto!

በ ብዙ የ በረሃ አባቶች ጭምር መንፈሳዊነቱና ከፍ ያለ እዉቀቱ የሚነገርለት ከ 360 ዓ.ም-449ዓ | ምክረ አበው

በ ብዙ የ በረሃ አባቶች ጭምር መንፈሳዊነቱና ከፍ ያለ እዉቀቱ የሚነገርለት ከ 360 ዓ.ም-449ዓ.ም የነበረዉ ቅዱስ አባ አርሳኔዎስ /abba arsenius/ አንድ ታሪክ ና ወርቃማ አባባል :

በ አንድ ዘመን አንዱ መነኩሴ ወደ አባ አርሳኔዎስ ዘንድ በመሄድ " ለምንድር ነው የምታገልለን" በማለት ጠየቀዉ ።

አባ አርሳኔዎስ ደግሞ እንዲህ አሉት "እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ያውቃል። ይሁን እንጂ በ አንድ ጊዜ ከሰውና ከ እግዚአብሔር ጋር መኖር አልችልም። እልፍ አእላፋት የሆኑት መላእክት ያላቸው ፈቃድ አንድ ነው፤ የ ሰዎች ፈቃድ ደግሞ ብዙ ናቸው። ስለዚህ ከሰዎች ጋር ለመሆን ብዬ እግዚአብሔር አልተውም።"

" ከሰዎች ጋር ለመሆን ብዬ እግዚአብሔር አልተውም።"