Get Mystery Box with random crypto!

Missionary University

የቴሌግራም ቻናል አርማ missionaryuniversity — Missionary University M
የቴሌግራም ቻናል አርማ missionaryuniversity — Missionary University
የሰርጥ አድራሻ: @missionaryuniversity
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.90K
የሰርጥ መግለጫ

251960840001
Online Learning www.missionaryuniversity.org
Website www.missionaryuniversity.com
Chat @musupport
Register https://bit.ly/3y46rtB
Address፦ Lafto, Gebre Buildg 4th Floor, Addis Abeba

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-28 12:46:14
ጉዳዩ፦ ነጻ የትምህርት ዕድል ስለማመቻቸት ይሆናል

ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ለሃያ ዋና መጋቢዎች እና ቄሶች ብቻ በዲፕሎማ እና በዲግሪ ፕሮግራም ደረጃ የስነ መለኮት ትምህርት በኦንላይን በነጻ ለመስጠት አቅዷል።
ስለሆነም የትምህርት መስፈርቱን የምታሟሉ ከአጥቢያ ቤተክርስቲያናችሁ ዋና መጋቢ ወይም ቄስ መሆናችሁን የሚገልጽ ደብዳቤ ለዩኒቨርሲቲው በማስጻፍ ስካን አድርጋችሁ ከትምህርት ማስረጃችሁ ጋር እስከ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም ድርስ በ +251960840001 ስልክ ቁጥር ወይም @musupport በቴሌግራም እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
የወንጌል ትምህርት ለሁሉም!

#SHare


@MissionaryUniversity
@MissionaryUniversity
2.0K viewsedited  09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 11:52:48 ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን የሰርተፍኬት ኮርሶችን ተምረው ለጨረሱ ተማሪዎች በኦንላይን ሰርተፍኬት አዘጋጅቶ እንደሚከተለው አዘጋጅቶ እየላከ ይገኛል።


እርሶም በኦንላይን #በነጻ ተምረው ይቀበሉ።

ለመመዝገብ @MuSupport
ለበለጠ መረጃ +251960840001
አድራሻ፦ ደቡብ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ


@MissionaryUniversity
@MissionaryUniversity
1.7K views08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 11:52:45 ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን የሰርተፍኬት ኮርሶችን ተምረው ለጨረሱ ተማሪዎች በኦንላይን ሰርተፍኬት አዘጋጅቶ እንደሚከተለው አዘጋጅቶ እየላከ ይገኛል።


እርሶም በኦንላይን #በነጻ ተምረው ይቀበሉ።

ለመመዝገብ @MuSupport
ለበለጠ መረጃ +251960840001
አድራሻ፦ ደቡብ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ


@MissionaryUniversity
@MissionaryUniversity
1.6K views08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 18:14:06
Step 4 በአፕሊኬሽኑ ትምህርቱን መማር ይጀምሩ!
በአፕሊኬሽኑ ገብተው Pdf ሞጁል እያወረዳችሁ፣ እያነበባችሁ እና እየተፈተናችሁ ትምህርቱን ስትጨርሱ ሰርተፍኬት መውሰድ ትችላላችሁ!

#Share
+251960840001 / 0468220581
Join Telegram Channel

https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk
3.7K views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 18:12:30
Step 3፦
ወደ እርስዎ ኢ-ሜይል የገባውን ማረጋገጫ መልዕክት ሲጫኑት ቀጥታ ወደ አፕሊኬሽኑ ይወስዳችኀል፡፡

#Share
+251960840001 / 0468220581
Join Telegram Channel

https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk
2.8K viewsedited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 18:11:26
Step 2፦
CREATE MY NEW ACCOUNT የሚለውን እንደተጫኑ የሞሉት መረጃ ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ወደእርስዎ ኢ-ሜይል መልዕክት ይገባል፡፡

የሚሰራ ኢ-ሜይል የሌላቸው በ @musupport ተመዝገበው የተሰጣቸውን Username እና Password ተጠቅመው በአፕሊኬሽኑ መማር ይችላሉ፡፡

#Share
+251960840001 / 0468220581
Join Telegram Channel

https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk
2.3K viewsedited  15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 18:07:53
Step 1፦ ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ጋብቻ ትምህርት በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በኦንላይን ያለ ምንም ክፍያ #በነጻ መማር ከፈለጉ መጀመሪያ የዩኒቨርስቲውን አፕሊኬሽን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከቴሌግራም ቻናሉ ያውርዱ!
በመቀጠል አፕሊኬሽኑን ከፍተው "CREATE NEW ACCOUNT" የሚለውን ይጫኑ!

በፎቶው ላይ እንደተገጸው ስለራስዎ ማንነት የሚገልጽ መረጃ ይሙሉ፡፡ በመቀጠልም "CREATE MY NEW ACCOUNT" የሚለውን ይጫኑ፡፡

#Share
+251960840001 / 0468220581
Join Telegram Channel

https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk
2.4K views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 18:00:32 አስደሳች ዜና

ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን አማኞችን ለመጥቀም በኦንላይን የሰርተፍኬት ፕሮግራም በነጻ አዘጋጅቷል።
የትም ሆነው በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ሞጁሎችን በ pdf እያወረዳችሁ፣ ፈተና እየተፈተናችሁ እና አሳይመንት እያስገባችሁ በአንድ ሳምንት ውስጥ ስልጠናውን መጨረስ ይችላሉ።
ስልጠናውን ሲጨርሱ መማርዎን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት በቴሌግራም እንልካለን።
የስልጠናው ርዕስ "ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ጋብቻ"
የሚሰጡ ኮርሶች፦
1. ክርስቲያናዊ ብቸኝነት
2. ክርስቲያናዊ እጮኝነት
3. ክርስቲያናዊ ጋብቻ
ይህንን ስልጠና ለመውሰድ መመዝገብ አለብዎት። ለመመዝገብ ሁለት አማራጭ አለዎት፦
የምዝገባ አማራጭ አንድ
www.missionaryuniversity.org ላይ Google Chrome ኣፕሊኬሽን ወይም የዩኒቨርሲቲውን አፕሊኬሽን ከ ፕሌይ ስቶር በማውረድ "Create New Account" የሚለውን ከጫኑ በኋላ በሞሉት ኢ-ሜይል ማረጋገጫ መልዕክት ከዩኒቨርሲቲው ሰርቨር/Server በቅጽበት ይላክላችኋል።
በኢሜይል የተላከውን መልዕክት Confirm ሲያደርጉ የሰርተፍኬት ምዝገባውን ስላጠናቀቁ በሞሉት Username እና Password ትምህርቱን መጀመር ይችላሉ።
የምዝገባ አማራጭ ሁለት
አክቲቭ ኢ-ሜይል የሌላቸው በ @musupport ላይ መማር እንደሚፈልጉ በማሳወቅ ሥልጠናውን መማር እንደሚፈልጉ ሲገልጹልን እንመዘግባለን።

መማር ለሚፈልጉ #Share ያድርጉ

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960840001 / 0468220581


@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
3.6K viewsedited  15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 06:37:58 የሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ኦንላይን ተማሪዎች የሚማሩበትን Online Learning Application ከPlay Store Download ያድርጉ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fgsystem.missionaryuniversity
4.5K viewsedited  03:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 09:09:29 በሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያናዊ ማማከር አገልግሎት (Christian Counseling) በማስተርስ ኦፍ አርትስ የምሰጣቸውን ኮርሶች ማየት ከፈለጉ በማስፈንጠሪያን በመግባት ይመልከቱ https://www.missionaryuniversity.com/christian-counseling/

ለመመዝገብ https://bit.ly/3y46rtB

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960848001 / 0468220581


@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity
6.7K viewsedited  06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ