Get Mystery Box with random crypto!

Step 1፦ ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ጋብቻ ትምህርት በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በኦንላይን ያለ ምን | Missionary University

Step 1፦ ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ጋብቻ ትምህርት በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በኦንላይን ያለ ምንም ክፍያ #በነጻ መማር ከፈለጉ መጀመሪያ የዩኒቨርስቲውን አፕሊኬሽን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከቴሌግራም ቻናሉ ያውርዱ!
በመቀጠል አፕሊኬሽኑን ከፍተው "CREATE NEW ACCOUNT" የሚለውን ይጫኑ!

በፎቶው ላይ እንደተገጸው ስለራስዎ ማንነት የሚገልጽ መረጃ ይሙሉ፡፡ በመቀጠልም "CREATE MY NEW ACCOUNT" የሚለውን ይጫኑ፡፡

#Share
+251960840001 / 0468220581
Join Telegram Channel

https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk