Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን አማኞችን ለመጥቀም በኦንላይን የሰርተፍኬት ፕሮግራም | Missionary University

አስደሳች ዜና

ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን አማኞችን ለመጥቀም በኦንላይን የሰርተፍኬት ፕሮግራም በነጻ አዘጋጅቷል።
የትም ሆነው በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ሞጁሎችን በ pdf እያወረዳችሁ፣ ፈተና እየተፈተናችሁ እና አሳይመንት እያስገባችሁ በአንድ ሳምንት ውስጥ ስልጠናውን መጨረስ ይችላሉ።
ስልጠናውን ሲጨርሱ መማርዎን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት በቴሌግራም እንልካለን።
የስልጠናው ርዕስ "ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ጋብቻ"
የሚሰጡ ኮርሶች፦
1. ክርስቲያናዊ ብቸኝነት
2. ክርስቲያናዊ እጮኝነት
3. ክርስቲያናዊ ጋብቻ
ይህንን ስልጠና ለመውሰድ መመዝገብ አለብዎት። ለመመዝገብ ሁለት አማራጭ አለዎት፦
የምዝገባ አማራጭ አንድ
www.missionaryuniversity.org ላይ Google Chrome ኣፕሊኬሽን ወይም የዩኒቨርሲቲውን አፕሊኬሽን ከ ፕሌይ ስቶር በማውረድ "Create New Account" የሚለውን ከጫኑ በኋላ በሞሉት ኢ-ሜይል ማረጋገጫ መልዕክት ከዩኒቨርሲቲው ሰርቨር/Server በቅጽበት ይላክላችኋል።
በኢሜይል የተላከውን መልዕክት Confirm ሲያደርጉ የሰርተፍኬት ምዝገባውን ስላጠናቀቁ በሞሉት Username እና Password ትምህርቱን መጀመር ይችላሉ።
የምዝገባ አማራጭ ሁለት
አክቲቭ ኢ-ሜይል የሌላቸው በ @musupport ላይ መማር እንደሚፈልጉ በማሳወቅ ሥልጠናውን መማር እንደሚፈልጉ ሲገልጹልን እንመዘግባለን።

መማር ለሚፈልጉ #Share ያድርጉ

ለበለጠ መረጃ @musupport

+251960840001 / 0468220581


@Missionaryuniversity
@Missionaryuniversity