Get Mystery Box with random crypto!

➦ ፈጣሪን ሀብት ገንዘብ ስጠኝ ብሎ ብቻ ከመለመን የምሰጠኝ ነገር መጥፊያዬ እዳይሆን አንተ ጠ | ምርጥ ጽሑፎች✍️✍️

➦ ፈጣሪን ሀብት ገንዘብ ስጠኝ ብሎ ብቻ ከመለመን የምሰጠኝ ነገር መጥፊያዬ እዳይሆን አንተ ጠብቀኝ ብሎ ፀሎት ማረጉ የተሻለ ነዉ ➟ ወንድማችን አዲስ ባጃጅ ገና ታርጋ እንኳን ያልገባለት 0:0 ከመሸጪያዉ ቦታ ገዝቶ አዲስ ቤት ተከራይቶ ለቤቱ ምንጣፍ ገዝቶ እየሄደ ቤቱም ሳይደርስ ባጃጇም ስራ ሳትጀምር በመንገድ ቀረች ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን