Get Mystery Box with random crypto!

የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነዎት? የተፈጥሮም ሆነ የማህበራዊ ሳይንስ፤ የመደበኛም ሆነ የተከታታይ ትምህር | MINSTER OF EDUCATION

የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነዎት?

የተፈጥሮም ሆነ የማህበራዊ ሳይንስ፤ የመደበኛም ሆነ የተከታታይ ትምህርት መርሃ ግብር ተማሪዎች የሚወስዱትን የጄነራል ሳይኮሎጂ (General Psychology) ኮርስን በጥልቀትና በስፋት ለመረዳት እንዲችሉ ታስቦና ኢትዮጵያዊ አውድን የዋጁ ማሳያዎችን መሰረት አድርጎ በ Psych in Amharic የYouTube ቻናል ቀርቦልዎታል!

ኮርሱን በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ16 ዓመታት በብቃት ያስተማሩት መምህር ታምሩ ደለለኝ ሳቢ በሆነ መልኩ  ያቀርቡታል!

ከዚህ በታች ያለውን የቻናሉን ማስፈንጠሪያ (link) በመጫን ሁሉንም ምዕራፎች ማግኘት ይችላሉ!

https://youtube.com/@psychinamharicwithtamirude674?feature=shares

Subscribe በማድረግ ራስዎን ለዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ትምህርት ዝግጁና ውጤታማ ያድርጉ! ሳይኮሎጂን ይተዋወቁ!

Psych in Amharic with Tamiru Delelegn!