Get Mystery Box with random crypto!

ለብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ከትላንት ጀምሮ በመላዉ ሀገሪቱ የ10ኛ እና 12ኛ ክፊል ብሐራዊ ፈተና | የትምህርት ሚኒስቴር

ለብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች

ከትላንት ጀምሮ በመላዉ ሀገሪቱ የ10ኛ እና 12ኛ ክፊል ብሐራዊ ፈተና ዉጤት በሐምሌ 30 ይለቀቃል ተብሎ እየተሰራጨ ያለዉ መረጃ ፍፁም ከእዉነት የራቀ መሆኑን አዉቃችሁ ተማሪዎች በመንግስት ሚዲያዎች እና በቻናላችን በኩል እስከምናስተላልፍ በትዕግስት እንድትጠብቁን በጥብቅ እናሳስባለን።

የትምህርት ሚኒስቴር
@MINISTERY_OF_EDUCATION