Get Mystery Box with random crypto!

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ሃገር በቀል እውቀቶች በምርምር አልፈውና በቴክኖሎጂ ተደ | የትምህርት ሚኒስቴር

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር

ሃገር በቀል እውቀቶች በምርምር አልፈውና በቴክኖሎጂ ተደግፈው ወደ ህብረተሰቡ ለማውረድ የሚያስችል መመርያ ማፅደቁን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር አስታወቀ።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከመማር መስተማር ስራዎቻቸው በተጨማሪ የአካባቢያቸውን ማህበረሰብ እና ከዛም አልፎ ሀገሪቱን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ግኝቶችን በምርምር ማምጣት ይጠበቅባቸዋል።

በሀገሪቱ የሚገኙ አንዳንድ ዩኒቨርስቲዎችም በተወሰነ ደረጃ ይህን አብይ ጉዳይ ለማሟላት ጥረት እያደረጉ እንደሚገኙ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ አብዛኞቹ ዪኒቨርስቲዎች ሀገር በቀል እውቀቶችን መነሻ አድርጎ መስራት ላይ በርካታ ውስንነቶች የሚስተዋሉባቸው መሆኑ ነው የተገለፀው።

ትምህርት ሚኒስቴር
  @MINISTERY_OF_EDUCATION