Get Mystery Box with random crypto!

የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀ | የትምህርት ሚኒስቴር

የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ

የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የፈተና መስጫ ቀን ይፋ ሆነ::

የኤጀንሲው የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ረዲ ሽፋ የፈተና መስጫ ቀናቱ ለሁሉም ክልሎች መላኩን ገልጸዋል።

ከዚህ አንጻርም ክልሎቹ የተለየ ምክንያት ካላቸው ሌላ የፈተና መስጫ ቀን በመምረጥ ለኤጀንሲው ማሳወቅ እንደሚችሉም ለኢዜአ ተናግረዋል።
ብሄራዊ ፈተና የሚሰጥባቸው ቀናት ፤

የ10ኛ ክፍል ከግንቦት 21 እስከ 23 ቀን 2011 ዓ.ም

የ12ኛ ክፍል ከግንቦት 26 እስከ 30 ቀን 2011 ዓ.ም

የ8ኛ ክፍል ከሰኔ 5 እስከ ሰኔ 7 ቀን 2011 ዓ.ም እንደሚሰጥ ኤጀንሲው ገልጿል።
 
ትምህርት ሚኒስቴር
@MINISTERY_OF_EDUCATION