Get Mystery Box with random crypto!

MHSS STUDENT LEARNING SYSTEM

የቴሌግራም ቻናል አርማ mhss_learning — MHSS STUDENT LEARNING SYSTEM M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mhss_learning — MHSS STUDENT LEARNING SYSTEM
የሰርጥ አድራሻ: @mhss_learning
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 468
የሰርጥ መግለጫ

Mohammed Hanfer High School

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-10 09:11:38 #UniversityofGonder

ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች እና አቅም ማሻሻያ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ግቢ መግቢያ ቀን መጋቢት11 እና 12 መሆኑን እናሳውቃለን፡

1.የአቅም ማሻሻያ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፋሲል ግቢ

2.የተፈትሮ ሳይንስ መደበኛ ተማሪዎች ቴድሮስ ግቢ

3.የማህበራዊ ሳይንስ ሁሉም ማራኪ ግቢ የተመደባችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡መረጃ ስትፈልጉ የህብረቱን ቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል ፤በቀጥታ በመደወል እና በቅርቡ የምትገኙ ቢሮ ድረስ በአካል በመምጣት መጠየቅ የምችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
316 views06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 09:11:18 በ2015 ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የ"Remedial" ፕሮግራም ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

በ2015 የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል ወደ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ከመጋቢት 4-5/2015 ሲሆን ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ከመጋቢት 7-8/2015 እንዲሁም ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መጋቢት 11/2015 መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ተገኝታችሁ እንዲትመዘገቡ እየገለፅን በምዝገባ ወቅት:-

1. የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሠርቲፊኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
2. የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሠርቲፊኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
3. ከ9-12 ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
4. ስምንት 3/4 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ
5. የግል መገልገያ ቁሳቁሶች ማለትም፡- አንሶላ፤የትራስ ልብስ፣የስፖርት ትጥቅ አሟልታችሁ እንዲትገኙ እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ፡-
ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን፣ ለተጨማሪ መረጃ በዩኒቨርሲቲው ማህበራዊ ድህረ-ገፅ(www.su.edu.et የምናሳውቅ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት
337 views06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 22:27:12 #DillaUniversity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል የትምህርት ፕሮግራም በተቋሙ ለተመደቡ ተማሪዎች በቅርቡ ጥሪ እንደሚያደርግ ግልጿል፡፡

ተቋሙ እያደረገ ያለውን ዝግጅት በቅርቡ እንዳጠናቀቀ በይፋ በመገናኛ ብዙሃን እና በማህበራዊ የሚዲያ ገጾቹ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ድረ ገጽ www.du.edu.et ጥሪ የሚያደርግ መሆኑን አመልክቷል፡፡

ጥሪ እስከሚደረግ ድረስ በተቋሙ የተመደባችሁ ተማሪዎች በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል፡፡
360 views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 22:25:44 #ማስታወቂያ

የአቅም ማሻሻያ (REMEDIAL) ትምህርት ለመማር ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች የማደሪያ ክፍል ድልደላ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የመኝታ ክፍል ድልደላ ቦት {WKU Dormitory Placement(@WKUDormitoryBot)} ማግኘት የምትችሉ ሲሆን የብሄራዊ ፈተና የመለያ ቁጥር (Admission Number) በማስገባት የተመደባችሁበትን ዶርም ቁጥር እና ህንፃ ቁጥር ማወቅ የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ማስታወሻ
የብሄራዊ ፈተና የመለያ ቁጥራችሁ (Admission Number) ከዜሮ(0) የሚጀምር ካለ ዜሮን በማስወገድ በመቁጠሪያ ቁጥር ብቻ ጀምራችሁ እንድትጠቀሙ እንጠይቃለን።
ለምሳሌ 067801** => 67801**
349 views19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 22:24:41 #ጎንደር_ዩኒቨርሲቲ

በ2015 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ መጋቢት 11 እና 12/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ የ10 እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፡፡

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
328 views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 22:24:04 #MekdelaAmbaUniversity


በ2015 ዓ.ም በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ መጋቢት 07 እና 08/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲዉ አሳዉቋል።

የምዝገባ ቦታ ➧

የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ➧ በቱሉ አዉሊያ ካምፓስ ዋናዉ ግቢ

የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ➧ በመካነሰላም ካምፓስ

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➧ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➧ አራት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
330 views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 17:02:31 All Social Science Entrance Exam 2014 E.c My dear Student Please try It...
401 views14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 17:00:08 All Natural Science Entrance Exam 2014 E.c My dear Student Please try It...
390 views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 21:57:42
#MaddaWalabuUniversity

በ2015 ዓ.ም በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መጋቢት 7 እና 8/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣
➧ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➧ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፣
➧ የኮቪድ-19 መከላከያ ማስክ፡፡

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
418 views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 21:56:39
398 views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ