Get Mystery Box with random crypto!

#ጎንደር_ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ | MHSS STUDENT LEARNING SYSTEM

#ጎንደር_ዩኒቨርሲቲ

በ2015 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ መጋቢት 11 እና 12/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ የ10 እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፡፡

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።