Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙርRINGTONE

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezemurringtone — መዝሙርRINGTONE
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezemurringtone — መዝሙርRINGTONE
የሰርጥ አድራሻ: @mezemurringtone
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.64K
የሰርጥ መግለጫ

creator with @Yalefal_begeta
ከታች ያለው ሊንክ በመጫን YouTube channel አሁን #subscribe ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UClFft2CzLpyxbRoWq7CS4AQ
#offical_channal

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-01-25 12:19:04
ስምህን ጠራው ደስ አለኝ
አብሬው ዋልኩኝ ደስ አለኝ
ስለ አንተ አወሩኝ ደስ አለኝ
ከአንተ ጋር ውዬ ሌላ መዋያ አላስፈለገኝ
ከአንተ ጋር ቆየው ሌላ መቆያ አላስፈለገኝ
ብቻህን በቃኸኝ
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES
2.7K viewsZeki, 09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 14:06:35 አባ የውስጤን የልቤን ነግሬህ
እንዲሁ ቀረ ወይ በወሬ እንዳልል
የዘገየበትን ንገረኝ ልወቀው መልስህን
@mezemurringtone
@mezemurringtone
2.6K viewsZeki, 11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 12:56:12 . #መድሃኒት

አንድ ሰው ሲታመም ከዛ ካለበት ህመም ለመዳን አቅራቢያው ወዳለው የሀኪም ቤት ይሄዳል ። ምን እንደሚያመውም ለሀኪሙ ይነግረዋል ሀኪሙም ህመሙን ይመረምርና መውሰድ ያለበትን መድሃኒት ይሰጠዋል። ይህም ታካሚ የተሰጠውን መድሃኒት ይዞ ወደ ቤቱ ከተመለሰ በኃላ ከህመሙ ለመዳን ውስጥ ያለውን መድሃኒት አውጥቶ መድሃኒት መያዣውን አይደለም ሚጠቀመው እራሱን መድሃኒቱን እንጂ ከህመሙ ሊያድነው የሚችለው መድሃኒት መያዣው ሳይሆን መድሃኒቱ እንጁ።
ስለዚህም ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ካለብን የሀጥያት በሽታ እኛል ለማዳን የግድ ሰው ሆኖ መውረድ ነበረበት ሰው ሆኖ ሲወርድ እንደማንኛውም ሰው በማህፀን ውስጥ አድሯል ። ስለዚህ ካለብን የሀጥያት በሽታ መዳን የምንችለው በድንግል ማርያም ሳይሆን ውስጡዋ ባደረው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@zekibu
@mezemurringtone
@mezemurringtone
3.0K viewsZeki, 09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 21:01:10 ኢየሱስ ለእኔ ስጦታዬ ነው። ለእናንተስ?
@mezemurringtone
445 viewsZeki, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 12:44:14
በበደላችን እና በሀጥያታችን ሙት በነበርን ጊዜ ወደ ዘላለም ህይወት ሊያመጣን እግዚአብሔር አብ ውድ ልጁን የፍቅር ስጦታ ኢየሱስን ሰጠን

እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ

ኢየሱስ ድንቅ ስጦታችን ነው
@mezemurringtone
@mezemurringtone
865 viewsZeki, 09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 12:38:21
የፍቅር ስጦታዬ ነህ
merry Christmas
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES
845 viewsZeki, 09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 16:13:54 Watch "የገና የመዝሙር ስብስብ || Christmas Protestant Mezmur this week 2023" on YouTube


231 viewsZeki, 13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 20:40:17 ይሄ ነው የገባኝ
ዝም ብሎ መዘመር
ሁኔታው እያለ
እግዚአብሔር ማክበር።
@mezemurringtone
317 viewsZeki, 17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 17:42:56 አለ የሚሰማ የሚያይ
ስለዚህ በነገሮች አትጨነቁ።
@mezemurringtone
591 viewsZeki, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 20:14:14 ዘኍልቁ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
@mezemurringtone
463 viewsZeki, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ