Get Mystery Box with random crypto!

ስምህን ጠራው ደስ አለኝ አብሬው ዋልኩኝ ደስ አለኝ ስለ አንተ አወሩኝ ደስ አለኝ ከአንተ ጋር ውዬ | መዝሙርRINGTONE

ስምህን ጠራው ደስ አለኝ
አብሬው ዋልኩኝ ደስ አለኝ
ስለ አንተ አወሩኝ ደስ አለኝ
ከአንተ ጋር ውዬ ሌላ መዋያ አላስፈለገኝ
ከአንተ ጋር ቆየው ሌላ መቆያ አላስፈለገኝ
ብቻህን በቃኸኝ
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES