Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙርRINGTONE

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezemurringtone — መዝሙርRINGTONE
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezemurringtone — መዝሙርRINGTONE
የሰርጥ አድራሻ: @mezemurringtone
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.64K
የሰርጥ መግለጫ

creator with @Yalefal_begeta
ከታች ያለው ሊንክ በመጫን YouTube channel አሁን #subscribe ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UClFft2CzLpyxbRoWq7CS4AQ
#offical_channal

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-11-15 15:02:52
ውባለም ሀይሌ | wubalem haile
Album: አዲስ ሰው ሆንኩኝ አዲስ ፍጥረት
Volume(ቁጥር): 1
Release Year: 2022 G.C

Channel @mezemurringtone
1.4K viewsZeki, 12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 09:25:47 .                Olaanaa
ዘማሪት ራሄል ተፈራ #Album
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
  @mezemurringyone
  @mezemurringtone
           ይ ላ ሉን
580 viewsZeki, 06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 16:24:16

670 viewsZeki, 13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 12:54:53 ብዙ ሃያላን ነበሩ
በአምላኬ ላይ የተኩራሩ
ቅዱሱ ላይ የተገዳደሩ
ያ ዝናቸው አምድ ለብሶ
ታሪካቸው ተቀልብሶ
አለ ጌታ በላያቸው ነግሶ

ክቡር ክቡር ሃያል ክቡር
ለዘለዓለም የምትኖር
አምላካችን እግዚአብሔር
@mezemurringtone
865 viewsZeki, 09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 08:10:26 እግዚአብሔር መተማመን ይሁንልን

ኢሳይያስ 40
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁹ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።
³⁰ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤
³¹ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
197 viewsZeki, 05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 08:25:57 “ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።”
  — 1 ዜና 4፥10

እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ
ከመልካም ነገር ምኞታችሁን ያጠግባችሁ

መልካም እሁድ ይሁንላችሁ
999 viewsZeki, 05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 14:13:20

1.9K viewsZeki, 11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-23 15:21:19 Watch "የፌነን እና የቦኒ የሰርግ ስነስርዓት bonny wakjira and fenan befikadu wedding program ፌነን በፍቃዱቦኒ ዋቅጅራየሰርግ ስነስርዓት" on YouTube


2.7K viewsZeki, 12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-19 13:25:45
ነብሴ አረካ ከለች በሌላ ነገር
አንዴ ተይዛለች በስምህ ፍቅር።
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES
3.1K viewsZeki, 10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 00:02:38 ያዕቆብ ከኤሳው ሸሽቶ የሄደበት የአጎቱ ስም ማን ነበር?
public poll

ሀ, ላባ – 177
91%

ለ,ኤልኤዘር – 7
4%

ሐ,ማኑኤ – 6
3%

መ,ሎጥ – 5
3%

195 people voted so far.
3.3K viewsZeki, 21:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ