Get Mystery Box with random crypto!

“ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝ | መዝሙርRINGTONE

“ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።”
  — 1 ዜና 4፥10

እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ
ከመልካም ነገር ምኞታችሁን ያጠግባችሁ

መልካም እሁድ ይሁንላችሁ