Get Mystery Box with random crypto!

እግዚአብሔር መተማመን ይሁንልን ኢሳይያስ 40 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕ | መዝሙርRINGTONE

እግዚአብሔር መተማመን ይሁንልን

ኢሳይያስ 40
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁹ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።
³⁰ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤
³¹ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።