Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ሃያላን ነበሩ በአምላኬ ላይ የተኩራሩ ቅዱሱ ላይ የተገዳደሩ ያ ዝናቸው አምድ ለብሶ ታሪካቸው | መዝሙርRINGTONE

ብዙ ሃያላን ነበሩ
በአምላኬ ላይ የተኩራሩ
ቅዱሱ ላይ የተገዳደሩ
ያ ዝናቸው አምድ ለብሶ
ታሪካቸው ተቀልብሶ
አለ ጌታ በላያቸው ነግሶ

ክቡር ክቡር ሃያል ክቡር
ለዘለዓለም የምትኖር
አምላካችን እግዚአብሔር
@mezemurringtone