Get Mystery Box with random crypto!

. #መድሃኒት አንድ ሰው ሲታመም ከዛ ካለበት ህመም ለመዳን አቅራቢያው | መዝሙርRINGTONE

. #መድሃኒት

አንድ ሰው ሲታመም ከዛ ካለበት ህመም ለመዳን አቅራቢያው ወዳለው የሀኪም ቤት ይሄዳል ። ምን እንደሚያመውም ለሀኪሙ ይነግረዋል ሀኪሙም ህመሙን ይመረምርና መውሰድ ያለበትን መድሃኒት ይሰጠዋል። ይህም ታካሚ የተሰጠውን መድሃኒት ይዞ ወደ ቤቱ ከተመለሰ በኃላ ከህመሙ ለመዳን ውስጥ ያለውን መድሃኒት አውጥቶ መድሃኒት መያዣውን አይደለም ሚጠቀመው እራሱን መድሃኒቱን እንጂ ከህመሙ ሊያድነው የሚችለው መድሃኒት መያዣው ሳይሆን መድሃኒቱ እንጁ።
ስለዚህም ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ካለብን የሀጥያት በሽታ እኛል ለማዳን የግድ ሰው ሆኖ መውረድ ነበረበት ሰው ሆኖ ሲወርድ እንደማንኛውም ሰው በማህፀን ውስጥ አድሯል ። ስለዚህ ካለብን የሀጥያት በሽታ መዳን የምንችለው በድንግል ማርያም ሳይሆን ውስጡዋ ባደረው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@zekibu
@mezemurringtone
@mezemurringtone