Get Mystery Box with random crypto!

Abdurahman Seid (ሜጢ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ mettiey — Abdurahman Seid (ሜጢ) A
የቴሌግራም ቻናል አርማ mettiey — Abdurahman Seid (ሜጢ)
የሰርጥ አድራሻ: @mettiey
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.22K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-08-16 21:33:22

188 views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 14:38:53
ስለ ሐላል ኢንዱስትሪ ምን ያህል እናውቃለን? በአገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የሐላል ኤክስፖ ይሳተፉ፣ ይጎብኙ። ሸራተን አዲስ ዛሬን ጨምሮ ነገና ከነገወዲያ ማለትም ከነሐሴ 2-4 ይምጡ። Eat Safe Halal Certification Company
481 views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 22:06:33
129 views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 16:43:31 https://www.facebook.com/126201598160307/posts/pfbid02V2ghycw6BXGqrZ9YouM1ehpxM3t43BRqMJyMBW9gyaLwf5EWVJh6kfBtmjaHSqhwl/?app=fbl

ምርኩዝን በቀጥታ ይከታተሉ
211 views13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 13:23:17
225 views10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 11:07:50
#የመጻሕፍት_ምረቃ

#ጊዜያዊ_ስጦታ

#በቀለማዊያን

እሁድ ሀምሌ 17/2014

ቦታ አራት ኪሎ ዋልያ መጻሕፍት
56 views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 12:00:40
የክረምት ልዩ የዲን ት/ት እና ስልጠና! ተመዝግበዋል?

እንዳያመልጥዎ!



ኮሌጃችን ዘንድሮም ለተማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ታዳጊዎች የ2 ወር የትምህርት እና ስልጠና መርሃግብር በልዩ አቀራረብ አስተምሮ ለማስመረቅ ዝግጅቱን አጠናቋል::

ሌላም አለን! ... ከትምህርቱ ባሻገር በየሳምንቱ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች በኢስላማዊ እሴቶች የተቃኙ ልዩ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችና የተርቢያ ትምህርቶች ይሰጣሉ!

ትምህርት ሀምሌ 11 ይጀመራል!

ለመመዝገብ
- በሁሉም ቅርንጫፎችን ወይም
- ይህን ቅጽ ባሉበት ቦታ በመሙላት መመዝገብ ይችላሉ!

https://forms.gle/uGCKkF9Ewiz5dTm68

አድራሻችን፡

- ፒያሳ ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ፤
- ቤተል ተቅዋ መስጂድ 3 ፎቅ እንዲሁም
- ጀሞ በሚገኘው የሰዒድ ያሲን ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።

ለበለጠ መረጃ: – (0929290829
(0931843131 ላይ ይደውሉ

#ኢማን_ኢስላማዊ_ኮሌጅ!
#ኢስላማዊ_እውቀት_ለሁሉም!
149 views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:54:55 ሚገርም ስራ ነው። ይስሙት
204 views11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:54:55

205 views11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 19:34:36
3 ቀናት ብቻ!
ልጆች በጉጉት እየጠበቁ ነው ፣ ሂላሎችም የልጆችን ጉጉት የሚመጥን ዝግጅትን እየተዘጋጁ ነው።

ሐምሌ 3 በጦርሀይሎች መኮንኖች መዝናኛ ክበብ ኢድን በደስታ እናከብራለን ፣ የሀጅ ስርአትን በተግባር በመማር ጉጉታችንን እና ኒያችንን እንጨምራለን ፣ በሚጣፍጥ የህጻናት አንደበት የነቢያትንና የሀጅ አመጣጥ ታሪክን በመስማት ለልጆች አርአያን እንጠቁማለን።

በጦርሀይሎች መኮንኖች መዝናኛ ክበብ
የመግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ! ለወላጅ በነጻ

ይምጡ በብዙ ያተርፋሉ!


ለበለጠ መረጃ በ0970969393/0940912291 ይደውሉ
ሂላል ኪድስ ፕሮዳክሽን
295 views16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ