Get Mystery Box with random crypto!

ድምፅህን አጥፍተህ ተለወጥ! የራስህን ዋጋ ስታውቀው ዋጋቸውን ያልተረዱ ሰዎች ያሳዝኑሀል፤ አንተ | Metsihaf media መጽሐፍ ሚዲያ ®

ድምፅህን አጥፍተህ ተለወጥ!

የራስህን ዋጋ ስታውቀው ዋጋቸውን ያልተረዱ ሰዎች ያሳዝኑሀል፤ አንተ ከልብህ መለወጥ ስትጀምር ሌሎች እንደፈዘዙ ታያለህ፤ መሮጥ ስትጀምር ብዙዎች ቆመው እንደቀሩ ትታዘባለህ። ብትነግራቸው ግን አይሰሙህም፤ ሰዎች ብዙ ርቀት ላልተጓዘ ጆሮ አይሰጡም፤ ለዛ ነው ድምፅህን አጥፈተህ እስከጥግ መለወጥ ያለብህ።

መጀመሪያ አንተ ሳትቀየር ሌሎች እንዲቀየሩ አጠብቅ! ለምትወዳቸው የምትደርሰው አንተ ቆራጥ ሆነህ ያመንክበትን ስታሳካ ነው፤ ያኔ ስኬትህ ጮክ ብሎ ይናገራል!


@metsihafmedia
@metsihafmedia
@metsihafmedia