Get Mystery Box with random crypto!

ሳትናገር ያደምጡሀል! ራስህን ለማስረዳት ብዙም አትድከም፤ ሰዎች ከንግግርህ በላይ ተግባርህ ነው | Metsihaf media መጽሐፍ ሚዲያ ®

ሳትናገር ያደምጡሀል!

ራስህን ለማስረዳት ብዙም አትድከም፤ ሰዎች ከንግግርህ በላይ ተግባርህ ነው የሚያሳምናቸው። ምን እንደምታስብ ለሁሉም ሰው አትናገር፤ ከጎጆ ቤት ያልዘለለ ህልም ላላቸው ስለ ፎቅ ቤት ብታወራ ምቀኛ ነው የምታተርፈው። ወዳጄ ፀጥ ብለህ አድርገህ አሳያቸው፤ ሳትናገር ያደምጡሀል!

@metsihafmedia
@metsihafmedia