የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
334
የሰርጥ መግለጫ
እንኳን ወደ #ኑር የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጣችሁ!
ስለ መርከዙ አጠቃላይ መረጃዎች በተለያየ ጊዜ በዚህ ቻናል ይለቀቃል!
የመርከዙ አካውንቶች፣
108424141 አቢ ሲኒያ
1000265933487 ንግድ ባንክ
ለአስተያየትዎ፣ @TEHFIZ
@merkeze_nur
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-08-31 11:48:04
285 views /\/\ _ /\ /\/\ i/\/, 08:48
2022-08-31 10:32:54
ከ ሀምሌ 24 ፕሮግራማችን በከፊል
#የዑለሞች ስልጠናና ምክክር
ይሄ ፔጅ የኑር የቁርዓን ሂፍዝ ማዕከል የፌስቡክ ፔጅ ነው
@merkeze_nur
ይህ ፔጅ የኑር የቁርዓን ሂፍዝ ማዕከል የፌስቡክ ፔጅ ነው
https://www.facebook.com/106049022231616/posts/106089738894211/?flite=scwspnss
በቻናሎቹ የመርከዙ አጠቃላይ መረጃዎች ይለቀቁበታል
እባክዎ ይቀላቀሉ
272 views /\/\ _ /\ /\/\ i/\/, edited 07:32
2022-08-31 10:31:45
246 views /\/\ _ /\ /\/\ i/\/, 07:31
2022-08-31 10:31:41
240 views /\/\ _ /\ /\/\ i/\/, 07:31
2022-08-31 00:57:34
#ይነጋል!
ለሊቱ እንደሆነ ይነጋል ልምዱ ነው:
ጭንቀቱ ጥበቱ ታዳ ለምንድን ነው።
ሌቱ ሊነጋ ሲል ይባስ መጨለሙ:
ስንብት መሆኑ አሁን ገባን ዒልሙ።
በጨለማ መሃል ይፈካል ከዋክብት
ደብዛው ለሚጠፋ ፀሀይ የወጣለት።
#ኡስታዝ_መየሀመድ_ሀሰን
https://t.me/+9xle-sHhzpliNTA0
224 views /\/\ _ /\ /\/\ i/\/, 21:57
2022-08-26 06:00:59
《اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد》
የአላህ መልእክተኛ ( صلى الله عليه وسلم) 《በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አሏህ በሱ ላይ በአስር እጥፍ ያወርዳል》ብለዋልና ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ማውረድን ልናበዛ ይገባል!
በነብያችን ላይ ሰላትና ሰላም ማውረድ በጅሙአ ቀን ብቻ የተገደበ ሳይሆን በጅሙአ ቀን ይበልጥ የተወደደ ነገር ግን በሌሎችም ቀናቶች እንድንፈፅመው የተደነገገ ኢባዳ ነው።
اللهم صلى وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
ይሄ ፔጅ የኑር የቁርዓን ሂፍዝ ማዕከል የፌስቡክ ፔጅ ነው
@merkeze_nur
ይህ ፔጅ የኑር የቁርዓን ሂፍዝ ማዕከል የፌስቡክ ፔጅ ነው
https://www.facebook.com/106049022231616/posts/106089738894211/?flite=scwspnss
በቻናሎቹ የመርከዙ አጠቃላይ መረጃዎች ይለቀቁበታል
እባክዎ ይቀላቀሉ
301 views|\| @ § ¡ Łl Œ ¡ ñ, 03:00