《اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل | ኑር የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ـ ወሎ ـ አቀስታ
《اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد》
የአላህ መልእክተኛ ( صلى الله عليه وسلم) 《በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አሏህ በሱ ላይ በአስር እጥፍ ያወርዳል》ብለዋልና ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ማውረድን ልናበዛ ይገባል!