Get Mystery Box with random crypto!

#ይነጋል! ለሊቱ እንደሆነ ይነጋል ልምዱ ነው: ጭንቀቱ ጥበቱ ታዳ ለምንድን ነው። ሌቱ ሊነጋ ሲል | ኑር የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ـ ወሎ ـ አቀስታ

#ይነጋል!

ለሊቱ እንደሆነ ይነጋል ልምዱ ነው:
ጭንቀቱ ጥበቱ ታዳ ለምንድን ነው።
ሌቱ ሊነጋ ሲል ይባስ መጨለሙ:
ስንብት መሆኑ አሁን ገባን ዒልሙ።
በጨለማ መሃል ይፈካል ከዋክብት
ደብዛው ለሚጠፋ  ፀሀይ የወጣለት።

#ኡስታዝ_መየሀመድ_ሀሰን
https://t.me/+9xle-sHhzpliNTA0