Get Mystery Box with random crypto!

84 ሺ ደርሰናል…! '…817 ደጋግ ኢትዮጵያውያን ያላቸውን ለግሰዋል። 8 ሺ ቀጸላ ጊዮርጊስ 2ሺ | መረጃ ቲቪ🇪🇹

84 ሺ ደርሰናል…!

"…817 ደጋግ ኢትዮጵያውያን ያላቸውን ለግሰዋል። 8 ሺ ቀጸላ ጊዮርጊስ 2ሺ ወለተ ሊባኖስ ለአስቸኳይ ፈጥኖ ደራሽ በቀጥታ ስለላኩ 94 ሺ ዶላር በሉት። የምፈልገውን ግማሹን ደርሻለሁ። ሆኖም መወትወቴን አላቋርጥም።

"…በአሜሪካ የሚገኙ፣ በካናዳ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ቢሳተፉ መልካም ነበር። ለሃገር መከላከያ ብለው ለብልጽግና ካድሬ ከሙዳየ ምጽዋት አውጥተው ለገዳዩ መንግሥት ማረጃ የሚሆን ቢለዋ መግዣ የሰጡት የአማሪካና የካናዳ ሊቃነ ጳጳሳቶቻችንም ዝም ጭጭ ብለዋል። ነገ አቁፋዳቸውን ይዘው ለሞርጌጅ መክፈያ ድረሱልን የሚሉ ሁሉ ዛሬ ጭጭ ብለዋል። እኔ ግን ውትወታዬን አላቋርጥም።

"…ሻሸመኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለመውደቃችንም፣ ለመነሣታችንም አይነተኛ ማሳያ የሚሆነን ከተማ ነው። በግብር፣ በታክስና በመዋጮ አማርረው፣ በጥይት፣ በገጀራ፣ በክትክታ ዱላ ጨፍጭፈው ሰባብረው ከርስታቸው ለማባረር፣ ለማፈናቀልም ፖሊሲ ቀርፀው የሚጥሩትን ጥረት ያየ ከሻሸመኔዎች ጋር በጽናት ይቆም ነበር።

"…እኔም ይሄን አሳክቼ በተጎጂ ወንድም እህቶቼ ቁስል ላይዘይት አፍስሼ ደስ እስካሰኛቸው ድረስ መወትወቴን አላቆምም። ለዚህ ነው ከአህዛብ ጭፈጨፋ የተረፉትን ቁስለኞች እናሳክም እንርዳቸው የምላችሁ።

• https://gofund.me/9f5c8ff8

• BE E/O/B/K BESHASHEMENE K/TEGOJIWOCH የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000525914619

• የምትሰጡ በደስታ ስጡ…!