Get Mystery Box with random crypto!

ተመዝግቦ ይቀመጥ…! '…በሰውበሰው ተጫኔ (ዘሪሁን ሙላት) እና በዋሲሁን ኦዳ ባንክ አርክቴክትነት | መረጃ ቲቪ🇪🇹

ተመዝግቦ ይቀመጥ…!

"…በሰውበሰው ተጫኔ (ዘሪሁን ሙላት) እና በዋሲሁን ኦዳ ባንክ አርክቴክትነት፣ በዳንኤል ክስረት አማካሪነት፣ በአረመኔዎቹ አቢይ አሕመድና በሽመልስ አብዲሳ ትእዛዝ፣ በሳዊሮስ፣ ኤውስጣቴዎስና ዜናማርቆስ ቡራኬ፣ በኃይለሚካኤል አዝማችነት፣ በኦሮሞ ጽንፈኛ የወሀቢ እስላሞችና በኦሮሞና በደቡብ ፅንፈኛ የጴንጤ ባለሃብቶች የገንዘብ ድጋፍ፣ በኦሮሚያ ፖሊስና ሚንሻ፣ በሻሸመኔ ከንቲባና ካቢኔ ፊትአውራሪነት በቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሰው አያየንም፣ ሕግም አይገዛንም፣ ዘመኑ የእኛ ነው ባሉ ኦሮሞ አስዳቢዎች ባለማዕተቦቹ ሲጨፈጨፉ የሚያሳይ ታሪካዊ ቪድዮ ነው።

"…ይሄን ለልጆቻችሁ አሳዩ፣ በቤት በሰፈራችሁ ምከሩ፣ ተነጋገሩበት፣ ብድር የማይመልስ ባለማዕተብ አይወለድ። በቀል የእግዚአብሔር ነው ሕግ ማስከበር፣ ፍትሕ ማስፈን ግን የሁላችን ድርሻ ነው። ይሄን የጠገበ፣ የፏነነ፣ ለከት ያጣ በኦሮሞ ስም አረመኔያዊ ጭፍጨፋ እየፈጸመ ያለን ነውረኛ ኃይል ልኩን የሚያስገባና ለፍትህ የሚያቀርብ ሥርዓትና ኃይል መፍጠር የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው። ብትሸሸው የማይለቅህን፣ ፈንገስ እግሩን ብትልስ የማይምርህን አራጅ ገጥመህ መስዋዕትነት ከፍለህ ካልሸኘኸው በጥይት ረሽኖ፣ በገጀራ በዱላ ጨፍጭፎ፣ በድንጋይ ቀጥቅጦ ያጠፋሃል። በጥይት አልሞት ብትለው ቤትህን አፍርሶ፣ መድረሻ አሳጥቶ፣ ከሥራ አፈናቅሎ፣ ጨርቅህን አስጥሎ አሳብዶ፤ በዚያም አልሞት ብትለው በራብ፣ በጠኔ፣ በችጋር ይፈጅሃል። አይምርህም። ፍቅር ለማያውቅ ሸንጋይ ፍቅር ፍቅር እያልክ አትሟዘዝ።

"…ለዚህ ነው ከጭፈጨፋው የተረፉትን ቁስለኞች እናሳክም እንርዳቸው የምላችሁ።

• https://gofund.me/9f5c8ff8

• BE E/O/B/K BESHASHEMENE K/TEGOJIWOCH የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000525914619

• በደስታ ስጡ…!