Get Mystery Box with random crypto!

#DebreMarkosUniversity ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት የፈጠራ ሥራዎች ከኢትዮጵያ | 43 All University

#DebreMarkosUniversity

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት የፈጠራ ሥራዎች ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የግልጋሎት ሞዴል ሰርተፊኬት ተሰጥቶታል።

ከእንሰት የሚዘጋጅ ጠላ እና አረቄ እንዲሁም የአዘገጃጀት ዘዴዎቹ ባለስልጣኑ ለዩኒቨርሲቲው የእውቅና ሰርተፊኬት የሰጠባቸው ፈጠራዎች ናቸው።

ፈጠራዎቹ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ በሆኑት ባዎቀ ጥሩነህ መገኘታቸውን
ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

በዩኒቨርሲቲው ሥም የተመዘገቡትን ፈጠራዎች እውን ለማድረግ ተቋሙ ሙሉ የምርምር ወጪዎችን መሸፈኑ ተገልጿል።

ፈጠራው ሙሉ ለሙሉ መተግበር ሲጀምር በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል ያልተለመደውን የእንሰት ምርት እና ጥቅም በሰፊው እንደሚያሳድገው ተመላክቷል።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25