Get Mystery Box with random crypto!

#University_Of_Gondar የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የተማሪዎች የምረቃ ስነ ስ | 43 All University

#University_Of_Gondar

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የተማሪዎች የምረቃ ስነ ስርዓት ነሐሴ 28/2014 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

ትምህርታቸውን በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከታትለው ያጠናቀቁ ከ5 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን በዕለቱ እንደሚያስመርቅ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ተመራቂዎቹ በቅድመ ምረቃ እና በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25