Get Mystery Box with random crypto!

#WoldiaUniversity ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በፀጥታ ስጋት ምክንያት ተቋሙን ለቀው የወጡ ተማ | 43 All University

#WoldiaUniversity

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በፀጥታ ስጋት ምክንያት ተቋሙን ለቀው የወጡ ተማሪዎችን በተመለከት ውሳኔ አሳልፏል።

በዚህም የመደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲው መመለሻ ጊዜ በቀጣይ ዓመት ጥሪ በሚደረግበት ወቅት እንደሆነ ተገልጿል።

የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች በሙሉ የተጀመረውን ትምህርት እና ፈተና ለማጠናቀቅ ወደ ዩኒቨርሲቲው መመለሻ ጊዜ መስከረም 03/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25