Get Mystery Box with random crypto!

የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ምንይችል ግታውን (ዶ/ር) የኢንስቲትዩቱ ማ | 43 All University

የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ምንይችል ግታውን (ዶ/ር) የኢንስቲትዩቱ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አድርጎ ሾሟል።

ተሿሚው ለቀጣይ ሦሥት ዓመታት ኢንስቲትዩቱን እንደሚመሩ ተገልጿል።

ምንይችል ግታው (ዶ/ር) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዲን በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25