Get Mystery Box with random crypto!

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሀገር አቀፍ የሕግ መውጫ ፈተና ከወሰዱ 58 ተማሪዎቹ 52ቱ የመውጫ ፈተናውን | 43 All University

ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሀገር አቀፍ የሕግ መውጫ ፈተና ከወሰዱ 58 ተማሪዎቹ 52ቱ የመውጫ ፈተናውን ማለፋቸውን አሳውቋል።

10 ሴት እና 42 ወንድ በድምሩ 52 ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን በከፍተኛ ውጤት ማለፋቸውን የዩኒቨርሲቲው የሕግ ትምህርት ቤት ዲን ምንዳ ግርማ ገልጸዋል፡፡

ውጤቱ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ደረጃ ተማሪዎቻቸውን ካሳለፉ የትምህርት ተቋማት ውስጥ አንዱ መሆኑን ዲኑ ጠቁመዋል።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25