Get Mystery Box with random crypto!

የጤና ሚኒስቴር ሀገር አቀፍ የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተናን ዛሬ መሰጠት ይጀምራል። በዚህ | 43 All University

የጤና ሚኒስቴር ሀገር አቀፍ የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተናን ዛሬ መሰጠት ይጀምራል።

በዚህም የፋርማሲ፣ አንስቴዥያ እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ዛሬ የምዘና ፈተናውን ይወስዳሉ።

ለአምስት ቀናት በሚቆየው የብቃት ምዘና የነርሲንግ ባለሙያዎች ነሐሴ 24/2014 ዓ.ም፣ የህክምና እና ጤና መኮንን ባለሙያዎች ነሐሴ 25/2014 ዓ.ም፣ የሚድዋይፈሪ፣ ዴንታል ሜዲስን እና ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ ባለሙያዎች ነሐሴ 26/2014 ዓ.ም እንዲሁም የሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ፣ ፔዲያትሪክ ነርሲንግ እና ሳይካትሪ ነርሲንግ ባለሙያዎች ነሐሴ 27/2014 ዓ.ም የምዘና ፈተናው ይወስዳሉ።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25