Get Mystery Box with random crypto!

#AmharaEducationBureau በአማራ ክልል የ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ | 43 All University

#AmharaEducationBureau

በአማራ ክልል የ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ 23/2014 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 04/2014 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት እንደሚካሄድ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።

ወላጆች እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህጻናትን ለትምህርት እንዲያስመዝግቡ ቢሮው አሳስቧል።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch

cross promotion መስራት የምትፈልጉ

Contact with me


@Gashtiman25